የ2018 ዓ.ም የተማሪ ምዝገባ መጀመሩን የሚዳ ወረሞ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ገለጸ።

በሰ/ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ ወረዳ የ2018 የትምህርት ዘመን በሶስት ትምህርት ቤቶች የፖይለት ምዝገባ ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም ማስጀመሩን የወረዳው ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የወረዳው ትምህርት ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ንጉስ አጥሌ እንደተናገሩት ከአጋርና ባለድርሻ አካላት ጋር የተማሪ ምዝገባ ንቅናቄ ለማካሄድ በተግባባነው ልክ ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀን ወደ ሥራ በመግባት ዛሬ ላይ በተመረጡ ሶስት ትምህርት ቤቶች የፖይለት ምዝገባ…

Read More

”ከሰላም ስራቸን ጎን ለጎን የህዝብ የመልማት የመብት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ አበክረን እንሰራለን”።

”ከሰላም ስራቸን ጎን ለጎን የህዝብ የመልማት የመብት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ አበክረን እንሰራለን”። አቶ ሙሀመድ ጀማል የሚ/ወ/ወ/ውሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ ወረሞ ዋጂቱ ንዑስ ወረዳ ከጃራ እስከ ሬማ ከተማ የሚዘረጋ የንፁህ መጠጥ ውሃ የመስመር ማሻሻያ የፓይፕ ቀበራ ስራ በህብረተሰብ ተሳትፎ ነሀሴ 18/2017 ዓ/ም ማስራት ተችሏል። የወረዳው ውሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት…

Read More