በሚዳ ወረሞ ወረዳ የአለም የቱሪዝም ቀን በአቡነ መልከ ፄድቅ ገዳም ተከበረ።

መስከረም 18/2019(ሚዳ ወረሞ ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን) በሰ/ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የአለም የቱሪዝም ቀን በአለም አቀፍ ለ47ኛ፣ በሃገራችን ለ39ኛ በወረዳችን ለ12ኛ ጊዜ “ድጅታል አጀንዳና ሠው ሠራሽ አስተውሎት ለቱሪዚም አድስ ቅኝት” በሚል መሪ ቃል ጥንታዊውና እና ታሪካዊ በሆነው በአቡነ መልከ ፄድቅ ገዳም ተከብሯል። በፕሮግራሙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የ58ኛ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ኮለኔል ንጉስ ጣማለው፣ የወረዳዉ ዋና አስተዳዳሪ…

Read More

የሚዳ ወረሞ ወረዳ የሴት አመራሮች ፎረም የ2018 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ገመገመ።

በሰ/ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የሴቶች ፎረም የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማና የ2019በጀት አመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሄደ። በእለቱ የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና የፎረሙ መሪ ወ/ሮ አየናቸው ጌታሁን፣ የወረዳው ሴቶች ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ ኤልሳ ማሞ እና የማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ መድና መሃመድ፣አጠቃላይ የሴት አመራሮች እድሁም የመቶ…

Read More

በሚዳ ወረሞ ወረዳ የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት መማር ማስተማር ሥራ በይፋ ተጀመረ።

በሰ/ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት መስከረም 5 /2019 ዓ/ም ተጀምሯል። የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እቅድ ዝግጅት ሃብት ማፈላለግ ቡድን መሪ አቶ ወድምኩን ክበበው በወረዳው ባሉ አጠቃላይ ትምህርት ቤቶች የአድሱ የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ስራ በይፋ መጀመሩን ገልጸዋል። ለትምህርት ዘመኑ አስፈላጊ የሆኑ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን ያነሱት…

Read More

ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በሰ/ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ መራኛ 01 ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ።​

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ላይ የወረዳ አመራሮችና ሰራተኞች፣ የሃይማኖት አባቶች፣በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዉበታል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የመራኛ 01 ቀበሌ አስተዳዳሪ አቶ ሞገስ አጎናፍር በበኩላቸው በዕለቱ ለከተማ ውበት የሚሆኑ፣ የተለያየ ዝርያ ያላቸው ችግኞች መተከላቸውን ገልፀው ለከተማዋ ገጽታ መዋብ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ወጣቶችና መንግስት ሰራተኞች በተቀናጀ መልኩ እየሰሩ መሆኑ ተስፋ ሰጭ የልማት ዕምርታ ነው…

Read More