የሚዳ ወረሞ ወረዳ የሴት አመራሮች ፎረም የ2018 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ገመገመ።
በሰ/ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የሴቶች ፎረም የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማና የ2019በጀት አመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሄደ። በእለቱ የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና የፎረሙ መሪ ወ/ሮ አየናቸው ጌታሁን፣ የወረዳው ሴቶች ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ ኤልሳ ማሞ እና የማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ መድና መሃመድ፣አጠቃላይ የሴት አመራሮች እድሁም የመቶ…
