ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በሰ/ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ መራኛ 01 ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ።
በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ላይ የወረዳ አመራሮችና ሰራተኞች፣ የሃይማኖት አባቶች፣በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዉበታል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የመራኛ 01 ቀበሌ አስተዳዳሪ አቶ ሞገስ አጎናፍር በበኩላቸው በዕለቱ ለከተማ ውበት የሚሆኑ፣ የተለያየ ዝርያ ያላቸው ችግኞች መተከላቸውን ገልፀው ለከተማዋ ገጽታ መዋብ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ወጣቶችና መንግስት ሰራተኞች በተቀናጀ መልኩ እየሰሩ መሆኑ ተስፋ ሰጭ የልማት ዕምርታ ነው…
